28/04/2023
ስለሰሞነኛው የነዳጅ ወረፋ፣ ስለCashless ማህበረሰብ፣ ስለነዳጅ ኮንትሮባንድ በAddis Zeybe ፈራንካ ፕሮግራም ላይ የሰጠሁት ቃለ-ምልልስ ይመልከቱ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
ቴሌብር፣ ነዳጅ፣ ዲጂታል ግብይት...በሳምንቱ የየታየው ያልተለመደ የነዳጅ ሰልፍ ሰበብ - ፈራንካ
ቴሌብር፣ ነዳጅ፣ ዲጂታል ግብይት...በሳምንቱ የየታየው ያልተለመደ የነዳጅ ሰልፍ ሰበብ - ፈራንካ
24/04/2023
ዩሰሞኑ አጀንዳ ስለሆነው ስለ ዲ-ዶሎራይዜሽን ምን ያውቃሉ? ሂደቱ ምን ላይ ይገኛል? ሀገራት ለምን በዶላር መገበያየትን ማቆም ፈለጉ? ይሄ ለአሜሪካ ምን አይነት ፈተናን ይፈጥራል? በሂደቱ ውስጥ የአፍሪቃ ሀገራት ውሳኔ ምን ሊሆን ይችላል?!
ውይይቱን ይመልከቱ!
አሜሪካ በዶላር ሰበብ እጅ መጠምዘዝ የምታቆምበት ጊዜ ቅርብ ነው - ፈራንካ
የአሜሪካ ዶላር ዋጋውን የሚያጣበት ጊዜ ተቃርቧል። ዶላር ዓለም አቀፍ መገበያያ እንዳይሆን ዘመቻዎች ተጀምረዋል፤ ይህ እንደኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት ምን ማለት ነው? ...
26/03/2023
የኑሮ ውድነት፣ የመንግስት የገበያ ጣልቃገብነትና የመሳሰሉ ነጥቦች ላይ Addis Zeybe ላይ አዲስ በተጀመረው "ፈረንካ" የተሰኘ የኢኮኖሚ፣ የፋይናንስ፣ የግብር፣ የቢዝነስ እና የኢንቨስትመንት ፕሮግራም ላይ የተደረገ ቃለ-ምልልስ
በሀገራችን የተከሰተው የኑሮ ውድነት መነሻ ፣ መድረሻ እና መፍትሄው?
በሀገራችን የተከሰተው የኑሮ ውድነት መነሻ ፣ መድረሻ እና መፍትሄው? የመንግስት በገበያ ስርአቱ ጣልቃ ገብቶ ተመን ማውጣት ተፅእኖ? የአርሶአደሮች ሚና በገበያው ላይ? _____ለፈጣን መረጃዎ...