What is and how it works?!
Jaarra amma keessa jirrutti faayidaan isaa fi miidhaan isaa maal?
Akkamitti itti fayyadamuu dandeenya?
ባለንበት ክፍለዘመን ውስጥ ጥቅሙ እና ጉዳቱ ምንድነው?
እንዴትስ ልንጠቀምበት እንችላለን?
Oromia Economic Review -OER
No Gain Without Pain!
Share
ለሀገራችን የዋጋ ንረት አማራጭ መፍትሄ!
በየትኛውም ሀገር የዋጋ ንረት ሲከሰት በዋናነት መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ማቋቋም ሳይሆን መንግስታዊ መዋቅር የሆነ የሀገር መከታ የሆነው የኢኮኖሚስቶች ማህበር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።
በዚህም ረገድ ሀገራችን ከችግሩ በአጭር ግዜ ለመውጣት የሚከተሉትን ፅንሰ ሀሳብ ተግባር ላይ ማዋል አለባት!
1. የአጭር ግዜ መፍትሄ
በአሁኑ ሰዓት ገበያ ላይ የናረውን እቃ በድጎማ፣ ከቀረጥ ነፃ እና የውጪ ምንዛሪ ለዚህ እቃ ግብይት ብቻ በመፍቀድ በሳምንት ውስጥ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ማድረግ። ለምሳሌ: ልክ ጓንት እና ማስክ መሰል የኮረና መከላከያዎች ሲገቡ እንደነበረ ማድረግ።
ማሳሰቢያ: የዋጋ ትመና እና ስርጭቱን መንግስት በስፋት ሊሰራበት ይገባል፣
የውጪ ባለ ሀብቶች እንዲሰማሩበት መጋበዝ
2. መካከለኛ እቅድ ይዞ መሄድ
በእንቨስትመንቱ ረገድ ግብርናው እና እንደስትሪው ተመጋጋቢ ሆነው እንዲሄዱ ተጨባጭ የመተግበሪያ መሪ እቅድ በመንደፍ ወደ ስራ መሰማራት እና ማሰማራት።
በዚህ ላይ ከ100 ዓመት በላይ ያስመዘገበው የኢትዮጵያ ግብርና ሚንስትር በደንብ እንዲፈተሽ እና መዋቅራዊ ለውጥ እንዲያደርግ ማበረታታት! ነበር የ መቶ ዓመት የስራ ልምድ ምንም ያልፈየደ እና ከረሀብ ያላስጣለን በመሆኑ ድርጅታዊ ለውጥ እና የትምህርት እና ምርምር ሂደቱ መቶ በመቶ መቀየር አለበት!
3. የረጅም ግዜ የስራ እቅድ
ይህም በሀገሪቱ ክልል በሙሉ ተመራጭ የግብዓት ማምረቻ ቦታዎችን በመምረጥ ማላት፣ የከርሰ ምድር ውሃ አጠቃቀም እና ምርታማነት ማሳደጊያ ላይ መስራት፣ ሀገራችን ከነባር እና ተለምዶ ዝናብ ጠብቆ ማምረት ሳይሆን ዓመቱን ሙሉ ማምረት መቻል! አርቴፍሻል ዝናብ መጠቀም፣ GMO ተግባራዊ ማድረግ እና መሰል ስራዎች ካልተተገበሩ ከድህንነት እና ከዋጋ ንረት ማምለጥ አይቻልም ።
2.
03/03/2022
What type of Product Life Cycle (PLC) is it?
Biyyoota Xoophiyaan Qamadii fi Zayita nyaataa irra bittu lamaan fi jerreen lamaan kun waraanatti seenaniiru,
Egaa xiyyeeffannnaan ija ogeessota diinagdee biyya keenyaa waraana karratti ta"uu qaba!
Qamadiin biyya yuukreen irra
Zayiti nyaataa raashiyaarra
Diinagdeen biyya keenyaa akka miidhu beekamaadha!
ዩክሬን እና ራሽያ ከዐለም ሀገራት ኢትዮጵያ ስንዴ እና የምግብ ዘይት ምትገዛበት ሀገራት ሲሆኑ የሁለቱ ሀገራት ወደ ጦርነት መግባት ለሀገራችን ኢኮኖሚ መጎዳት የራሱ ድርሻ ይኖረዋል!
21/02/2022
The reality is this one! When and how we will be corruption free generation?
20/02/2022
Jalqabbiin oomisha humna ibsaa biyyatiif akkasumas Oromiyaaf gaheen diinagdee irratti qabu maal ta'a?
የመብራት ሀይል ማምረት መጀመራችን ለሀገሪቱ ብሎም ለኦሮሚያ የሚያበረክተው የኢኮኖሚያዊ ጥቅም ምን ሊሆን ይችላል?
Is there any economics expertise here that can list out the economic benefits of the newly production of electric power at great Ethiopian dam?
In what circumstances it will be more economical, productive and equitable resources for the whole citizens??
Scenarios
A. Exporting to neighborhood countries
B. Distributing to households
C. Distributing to industry zones
Our team question!
Can we store electric power like a fuel??
Let us read share and recommended the concerning body for better and efficiency of the power!
09/02/2022
Please share to your friends and let's share what we have!
share
skill
on Economic situations
solutions for our economic depression
So, please share to your friends and excelled!
Hiryoonni kiyya fuula (page) kana hiryoota keessaniif qooda!
diinagdeen biyya Kenyaa irra jiruuf falaasama diinagdee (economics) kan irratti dhiyaatuudha!
05/02/2022
What is the major cause for such shameful economic depression?
Oromia has enough economic resources. Namely;
A. Labour forces (both educated and unskilled)
B. Natural resources ( from Gold to coffee, from coal to crude oil)
C. Convenient and suitable farm land (from highlands to lowlands)
D. Enough water resources (from tab water to ground)
E. Geothermal energy
F. Long lasting relationship with neighborhood.....
Maaluma yakkine kan akkas taane?
DD & SS
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa