Ethio online passport registration and appoin't-የኢትዮጲያን ፓስፖርት ምዝገባ እና ቀጠሮ

Ethio online passport registration and appoin't-የኢትዮጲያን ፓስፖርት ምዝገባ እና ቀጠሮ

Share

Ethiopian online passport registration and appointment facilitator -የኢትዮጲያን ፓስፖርት ቀጠሮ መመዝገብ ና ማስያዝ

16/11/2024

እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን
ፓስፖርት አዲስ ለማውጣት
ነባር ለማደስ
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል
1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ
2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE) ናው።
ፎቶ አንስተው ይላኩልን
ለበለጠ መራጃ 👇 +251966412376/960138210/https://t.me/+3Pf1yMegFOU1OGJk

Want your business to be the top-listed Accountant in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Abeba Around Jemo
Addis Ababa
1000/1100